Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 597

“ናቡቴ” የኢትዮጵያ ሕዝብና “አክዓብ” ገዢዎቹ –፩

$
0
0
በኢትዮጵያ የግማሽ ምዕተዓመት የፖለቲካዊ ለውጥ ንቅናቄ ታሪክ የመሬት ጥያቄ ዋነኛውና አብዮትን ማሳካት የሚችል ጉልበት ያለው የህዝብ ብሶት መገለጫ መሆኑ የማያሻማ ነው፡፡ ፍውዳላዊውን የሰለሞናዊ ስርወ መንግሰት ንጉሳዊ ስርዓት ግብዓተ መሬት ካፈጠኑት አብይ የሕዝባዊ ብሶትና ምሬት መገለጫ የለውጥ ንቅናቄ መርሆች መኸል “መሬት ለአራሹ” የተሰኘው የተማሪዎች ንቅናቄ መርህ የአንበሳውን ድርሻ ይይዛል፡፡ በንጉሳዊው የፊውዳል ስርዓት የንጉሱ ጋሻ ዣግሬዎች ማለትም […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 597

Trending Articles