ሀ. ትንቢት አቶ መስፍን ስዩም “የትግሬ የበላይነት የሚለው ከጀመረ ቆይቷል” ካሉ በዃላ “የአለፉትን ሥርዓቶች አላነሳም፤ በዚያ ሥርዓት ውስጥ በዘውዱ፤ በደርጉ ሁሉም የተናቀ ነው። የአማራ አገዛዝ ተብሎ የሚወሰደው በስሙ ተነገደበት እንጂ ብዙሃኑ ጭቁን የአማራ ሕዝብ ከማንም ሕዝብ በታች ይኖር የነበረ ሕዝብ ነው።” አሉና የሚከተለውን ቀጠሉ፤ “የደርገ ሥርዓት ተገርስሶ ኢህአዴግ አዲስ አበባ የገባ ዕለት ……. ኢህአፓና […]
↧