Quantcast
Channel: Goolgule
Browsing all 597 articles
Browse latest View live

እንደገና መሬት ላራሹ!

በኢትዮጵያ ውስጥ የመሬት ባለቤትነት ጥያቄ ጉዳይ፣ የመሬት ላራሹ ጉዳይ ሙሉ መልስ ጠፍቶት እነሆ ግምሽ ምዕተ ዓመትን ፈጀብን። ዛሬም ግን ይህ ጥያቄ እንደገና ተቀጣጥሎ እልባት ካላገኘ አገራችን ከችግር ትወጣለች ማለት የማይሆን ነገር ነው። የመሬት ይዞታን ጉዳይ በተመለከተ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ወገኖች የተለያየ ኣሳብ...

View Article


እትጌ ጣይቱ ቫለንታይን ፍቅርና አድዋ

ይህን የያዝነውን የየካቲት ወር እኔ የምኖርበት ቀዬ ምዕራባውያን የጥቁሮች ወር በማለት ወሩን በሙሉ የሀገሩን ጥቁር ገድል ሲዘክሩ በወሩ አጋማሽ አንዱን ቀን ደግሞ የ(ሮማው ቅዱስ) ቫለንታይን በአል፣ በቫለንታይን ማግስት ደግሞ የቤተሰብ ቀንም ብለው ስራ ዘግተው ያከብራሉ። ቫለንታይን አሁን አሁን የፍቅረኞች በአል...

View Article


ሌ/ኮ ፍሥሐ ደስታ “አብዮቱና ትዝታዬ” በተሰኘው መፅሐፋቸው ስለ መኢሶን በተረኩት ላይ በጥቂቱ

ሌ/ኮ ፍሥሐ ደስታ “አብዮቱና ትዝታዬ” ብለው በኅዳር ወር 2008 ዓ/ም አንድ መጸሐፍ አሳትመው ለንባብ አቅርበዋል፡፡ ለዚህ አስተዋፆዋቸው ምሥጋናዬ እጅግ ከፍ ያለ ነው ፡፡ ምንም እንኳን ስለመኢሶን እዚህና እዝያ የከታተቱት ውሀ የመይቁዋጥር ቢሆንም ቅሉ፣ ከመጸሐፉ ጠቃሚ መረጃዎችን አግኝቸበታለሁ፡፡ (ሙሉውን ለማንበብ...

View Article

ጋኔኑ ማነው?

“ጋኔን ልክ ማስገባት የሚችለው … መንግሥት ነው” ጌታቸው ረዳ ታኅሳስ 6፤2008 ዓም “የታጠቁ ወንበዴዎች በየመንገዱ በየመንደሩ እየዞሩ ህዝብን የሚያሸብሩበት ሁኔታ ነው የተፈጠረው፤ ወደለየለት ሽፍትነት ተገብቶ ነው ያለው፡፡ እነዚህ ሰዎች የተላለፈላቸው መመሪያ ይሄ ነበር ወይስ አልነበረም ሌላ ጉዳይ ነው፡፡...

View Article

የዘመነ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ቅርምት

በዛሬው ርዕስ ሥር የማነሳው ጉዳይ የኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ቅርምትን ይመለከታል። በርግጥ ይህን ርዕሰ ጉዳይ በቅርቡ ከተቋቋመው የ EDF (Ethiopian Dialogue Forum) ድርጅት ዓባላት ጋር በነበረን ቴሌ ኮንፈረስ ላይ ለውይይት አቅርቤው ነበር። ዛሬ ደግሞ በቀለም ቀንድ ጋዜጣ በኩል ከሃገር ቤት ወገኖቼ...

View Article


Representatives of Diverse Ethiopians formed:

Executive Summary: On February 14, 2016, the Solidarity Movement for a New Ethiopia (SMNE) announced the formation of the Ethiopian Council for Reconciliation and the Restorative of Justice (ECRRJ) at...

View Article

ተቃውሞ አድራጊዎች ላይ የሚደረገው አፈና አልቀነሰም

ከኖቬምበር ወር 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በኦሮሚያ ክልል በስፋት እየተካሄደ ያለውን ሰላማዊ ተቃውሞ የኢትዮጵያ የጸጥታ ሃይል በጉልበት እያፈነው እንደሚገኝ ሂውማን ራይትስ ወች ዛሬ አስታወቀ፡፡ ከ2016 ዓ.ም.  መነሻ ጀምሮ በእየለቱ ሰዎች እንደሚገደሉ እና በዘፈቀደ እንደሚታሰሩ ሂውማን ራይትስ ወች አስታውቋል፡፡...

View Article

“በመጨረሻም ፍትሕ ከጎናችን ትቆማለች”

ነሐሴ 21/2003 ከምሠራበት ቦታ በስልክ ተጠርቼ በተለምዶ ማዕከላዊ ተብሎ ከሚጠራው የፌዴራል ወንጀል ምርመራ ዘርፍ ተወስጄ ከአንዲት ትንሽ ጨለማ ክፍል ውስጥ ከተወረወርኩ በኋላ በማግስቱ አራዳ ወረዳ ፍ/ቤት ቀርቤ የሃያ ስምንት ቀን የምርመራ የጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆብኝ ተፈቅዶላቸው፣ ያም ሲያልቅ እንደገና ሌላ ቀጠሮ...

View Article


የማላውቃቸው፣ የማውቃቸው ሰውዬ

አፈር ይዞ ውስጡ አረንጓዴ ለምን ይሆን የራበው ሆዴ? ይህ ታሪክ አይደለም። ታሪክ ያለፈ ነው ነገር፣ ያለፈ ጉዳይ ነው። ታሪክ ከከርስቶስ ልደት በፊት፣ የምንሊክ ንግሥና ጊዜ፣ የጣሊያን ወረራ ጊዜ፣ የመንግሥቱ ንዋይ ግርግር ጊዜ፣ ወያኔ አዲሳባ የገባች ጊዜ ተብሎ ይጀመራል …. እና ያልቃል። አዎን ያልቃል። እንኳን...

View Article


ኢትዮጵያ ሀገራችን የሰብአዊ መብት ተሟጋች ልጇን አጣች

በሰብአዊ መብት ተሟጋችነታቸው፣ ለሰላምና ለዲሞክራሲ መስፈን ታጋይነታቸው የሚታወቁት ዶ/ር ማይገነት ሽፈራው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ዶ/ር ማይገነት ሽፈራው ስለ ሰላም የሰበኩ ያስተማሩና የጻፉ ቀንዲል ኢትዮጵያዊ ነበሩ። ድህነትና በሽታ፣ ርሐብና ስደት፣ አምባገነንትና ጦርነት እያለ የኢትዮጵያ ሴቶች መብት መከበር፣...

View Article

አድዋ! 120 ዓመት!

“… የተተከለው ድንኳን ሲታይ ከብዛቱ የተነሳ አፍሪካ ኤሮጳን ለመጠራረግ የተነሳች ይመስላል፡፡ የጦርነቱ ዕለት ኢትዮጵያውያኑ ደማቅ ቀለም ያለው ካባ ለብሰው፤ ጠመንጃና ጦር ይዘው፤ ጎራዴ ታጥቀው፤ የነብር ያንበሳ ቆዳ ለብሰው፤ አዝማሪዎቹ እየዘፈኑ፤ ቄሶች፤ ልጆች፤ ሴቶች ሳይቀሩ ፀሐይዋ ፈንጠቅ ስትል በተራራው ላይ...

View Article

በሪሞት ኮንትሮል ትግል መምራት አለመቻልና ሕብረት በዲያስፖራ

የአዲስ ድምጽ ሬዲዎ ጃንዋሪ 17.2016 3 ሰዎችን፤- 1ኛ. ዶ/ር አረጋዊ በረሄን የትግራዮች ለደሞክራሲያዊ ትብብር ሊቀ መንበር፤ 2ኛ. ዶ/ር በያን አሶቦን ከኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር 3ኛ/ አቶ ተክሌ የሻውን ከሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት አቅርቦ በኢትዮጵያ ጊዜያዊ ሁኔታ ላይ አወያይቷቸው ነበር። በቅድሚያ አቶ...

View Article

ፍቅር እና የትብብር መንፈስ የታየበት ጉባኤ

በኢትዮጵያ ያለውን የፖለቲካና ማህበራዊ ቀውስ አስመልክቶ እሁድ ፌብሩዋሪ 14 ቀን፣ 2016 ከቀኑ 2:00pm 7:30 pm በሳን ሆዜ ከተማ ማሶኒክ ሴንተር፤ የተጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ አራት ተናጋሪ እንግዳወች፣ የእምነት አባቶች፣ እንዲሁም ከተለያዩ የሰሜን ካሊፎርኒያ ከተሞች የመጡ በርካታ ኢትዮጵያውያን የተሳተፉበት...

View Article


ህወሃት ራሱን “ሳያጸዳ” በሌላው ዘምቷል

“የኢህአዴግን መርህ እስከተከተለ ድረስ መሃይምም ቢሆን ሚኒስትር እናደርጋለን” ያሉት መለስ ዙሪያቸውን “የበታች” በሆኑ ሹሞች አስከብበው የቆዩት ያለምክንያት አልነበረም፡፡ “አዋቂ፣ ጠቢብ፣ ባለራዕይ፣ ምንተስኖት፣ …” የሚሉ “ማዕረጎችን” አስገኝተውላቸዋል፡፡ ከዚህ አንጻር የፈለጉትን ሥልጣን ላይ ያስቀምጣሉ፤ ከዚያ...

View Article

ኢትዮጵያን የሚወክሉ የተለያዩ ወገኖች፤

የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ መግለጫ መጋቢት 1፤ 2008ዓም፤ ዋሽንግቶን ዲሲ፤ የአፈጻጸም ማጠቃለያ፤ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) የካቲት 6፤ 2008ዓም (February 14, 2016) በአሜሪካ የሜሪላንድ ጠቅላይ ግዛት ሲልቨር ስፕሪንግ ከተማ ባደረገው ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ “የኢትዮጵያ የዕርቅና...

View Article


ከተማርኩት ቁጥር 1

ያሜሪካ ቆይታዬ በጣም አጭር ነው። ሁለት አመት እንኳን አይሞላም። ላገሩ አሁንም ላገሩ ባዳ ለወንዙ እንግዳ ነኝ። ገና ብዙ ያልገባኝ ነገር አለ። ግን በዚህች አጭር ጊዜም ቢሆን ብዙ ጠቃሚ ነገር ተምሬያለሁ ብል “አይ ገና ምኑ ተይዞ” እንደማትሉኝ ተስፋ አደርጋለሁ። ለምን ቢባል ልማር ላለ ሳር ቅጠሉ እውቀት መሆኑን...

View Article

የኢትዮጵያ ጉዳይ መጽሔት

መጽሔቱን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።

View Article


በዐማራው ነገድ ላይ የደረሰ የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ወንጀል ጥናት ውጤት ማጠቃለያ ዘገባ!

ኢትዮጵያ አገራችን እያከተመ ባለው ምዕተ-ዓመት ሁለት የተለያዩ የማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፓለቲካዊ ለውጦችን አስተናግዳለች። የመጀመሪያው በ1966 የፈነዳው አብዮትና ሶሻሊስታዊ እንቅስቃሴ ሲሆን፣ ሁለተኛው በክስተቱም ሆነ በውጤቱ እጅግ የተለየው ደግሞ ከ1983 ጀምሮ የተንሰራፋው የዘመነ መሳፍንት ተምሳሌት ወያኔ መራሹ...

View Article

ግፍ በገፍ የሞላበት አገር!

ከደቡብ ኦሞ እስከ መተማ፤ ከጅጅጋ እስከ ጋምቤላ፤ ከመቀሌ እስከ ባሌ፤ ከወልቃይት እስከ ኮንሶ! በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ ቅድመ-አያቶች፣ አያቶች፣ ወላጆችና ልጆች፤ ሦስትና ከዛም በላይ የሆነ ትውልድ ተመሳሳይ በሆኑ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መሃል ተተብትቦ የሚማቅቅ ከሆነ የዛ ማህበረሰብ ጉዞ ጤናማነትና...

View Article

በርሀብ የሚገድል መንግሥት እንዴት በሥልጣን ላይ ይቆይ?

ታላላቅ ረሀቦች ተብለው በዓለም ታሪክ ከሚዘከሩት ውስጥ የቻይናውያን ረሀብ ኣይዘነጋም። እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ1958-1961  ድረስ ቻይና ውስጥ ከፍተኛ ረሀብ ተከስቶ ወደ ሰላሳ ሚሊዮን ህዝብ ረግፏል። ብዙ ምሁራን እንደሚሉት ለዚህ አስከፊና ቻይናውያን ሊረሱት ለማይችሉት ረሀብ አንደኛ ተጠያቂ ማዖ ዚዳንግን...

View Article
Browsing all 597 articles
Browse latest View live