“ህወሃት በእስረኞች ላይ አጥንት የሚያመነምን መርዝ ይጠቀማል” እማኝ
በኢትዮጵያ እስረኞች አጥንትን ቀስ በቀስ በሚያፈርስ መርዝ እየተጠቁ መሆኑን ታውቁ ኖሮዋል? ከጥቂት ዓመታት በፊት የግንቦት ሰባት መሪዎች እና አባላት መታሰራቸው ይታወሳል። ብዙዎቹ ቃሊቲ የሚገኘው እስር ቤት ነበሩ። በእስር ቤት እያሉ በደረሰባቸው ያልታወቀ ሕመም ምክኒያት ሕይወታቸውን ያጡ መሪዎችም ነበሩ።ታዲያ አንዴ...
View Articleእውነትም መክለፍለፍ
ጎልጉል “የዖሮምያ ሰነድ አዲሱ ቃልኪዳን” በሚል ርእስ ባወጣው ፅሁፍ የመክለፍለፍ ፖለቲካ ጎጂ አዝማሚያ በግልፅ መጠቆሙን ሳነብ እኔም “እውነትም መክለፍለፍ” ልል አማረኝ፤ እውነትም መክለፍለፍ። መቼም በኢትዮጵያ የለውጥ ታሪክ ውስጥ ልሂቃን ፖለቲከኞችና ህዝብ ሆድና ጀርባ ከሆኑ ከ40 አመት በላይ ሆኗል። ህዝብ ለሃቀኛ...
View Articleየኢሬቻው ጭፍጨፋና ቀጣዩ ትግል
እስካሁን አልበገር ባለውና ከሁሉም በላይ ደግሞ ለህልውናው የተማመነበት የከፋፍለህ ግዛ ፖለቲካው በህዝቦች ወንድማማችነት መንፈስ ከሽፎበት ብርክ በብርክ የሆነው የወያኔ አገዛዝ ከአንድ አመት በላይ በሰላማዊ ህዝብ ላይ ሲያወርድ የቆየውን አመጽ ቀጥሏል፡፡ በያዝነው ሳምንት በሰላም የኢሬቻ ባህላዊ በአላቸውን በሚያከብሩ...
View Articleላም እሳት ወለደች!
አጉል ዘመን ገጥሟት በረት ብትከሳ፤ ከብቶች በመዥገሮች አዩ ብዙ አበሳ፡፡ ጡቶቿን አቃጣይ የነበልባል ጥጃ ላም እሳት ወለደች፤ ብ’ተው በማይተዋ ዘልለው ባልጠገቡ ወይፈኖች ነደደች፡፡ የከበረው ባህል ባለጌ ረጋግጦት እንደጨው ቀለለ፤ ወፍ ዘራሾች ነግሠው ባጥለቀለቁት ደም ምድር ተበከለ፡፡ አዎ፣ ላም እሳት ወለደች!...
View Articleደንቁሩ በአዋጅ!
እግዚአብሔር ዓይንን ፈጠረና እዩበት አለ፤ እግዚአብሔር ጆሮን ፈጠረና ስሙበት አለ፤ እግዚአብሔር አእምሮን ፈጠረና አስቡበት አለ፤ እግዚአብሔር አንደበትን ፈጠረና ተናገሩበት አለ፤ ወያኔ አይሆንም አለ! በዓይንህ አትይ፤ በጆሮህ አትስማ፤ በአእምሮህ አታስብ፤ በአንደበትህ አትናገር፤ አበሻ ተዋረደ! ዓለም እየሰማ ድንቁርና...
View Article“…የጦር ኃይል …እና የብእር ኃይል …”ሃዲስ አለማየሁ
” … ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ አሁን እስካለንበት ድረስ ታሪኩን መለስ ብለን ብንመለከት በሰው ዘር ላይ ግዛታቸውን ለመዘርጋት፣ ሰውን ባካልም ሆነ በመንፈስ ለመግዛት፣ ሁለት ተቃራኒ ኃይሎች ሲታገሉ እናያለን፡፡ ከነዚህ አንዱ የሀይለኞች፣ ያጥቂዎች፣ የጦር ኃይል፣ ሁለተኛው የደራሲያን የብእር ኃይል ናቸው፡፡ “የጦር ኃይል...
View ArticleINTERNATIONAL ALERT REGARDING ETHIOPIA TO WESTERN POLICY MAKERS, DONORS AND...
Open letter to the Western Governments and Donor Countries concerning the deteriorating situation of human rights and political instability in Ethiopia that is shifting from bad to worse day after day....
View Articleኢንተርኔት በመዘጋቱ በትንሹ 9 ሚሊዮን ኪሣራ ደርሷል
ኢትዮጵያ በአንድ ዓመት ውስጥ ለ30 ቀናት የኢንተርኔት አገልግሎትን በማቋረጧ ወደ 9 ሚሊዮን ዶላር ገደማ ማጣቷን መቀመጫውን በዩናይትድ ስቴትስ ያደረገው ብሮኪንግስ የፖሊሲ ጥናት ተቋም ባለፈው ሳምንት ይፋ ያደረገው ጥናት ጠቋሟል። የብሩኪንግስ የፖሊሲ ጥናት ተቋም ምክትል ፕሬዝዳንት ዳረል ዌስት ባቀረቡት ጥናት በቅርብ...
View Articleበጀርመን አገር ቩርዝቡርግ ከተማ ላይ ኢትዮጵያውያን ያካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ
በ October 22,2016 በጀርመን አገር ቩርዝቡርግ ከተማ ላይ ኢትዮጵያውያን ያካሄዱት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዶ ነበር፡፡ ሙሉውን ፊልም ለማየት ሊንኩን ይጫኑ-
View ArticleA weekend with Ethiopians
I was thinking if by any chance an alien is to visit our planet and happen to land in good old Ethiopia, I am afraid the space traveler would be disappointed with earthlings and ‘It’ will engage...
View Articleዓለምአቀፍ ማስጠንቀቂያ፤ ለምዕራባውያን ፖሊስ አውጪዎች፤ ለጋሽ አገራትና ባለጉዳዮች!
ዘረኛ የአፓርታይድ ሥርዓት የሚያራምደው የህወሃት/ኢህአዴግ አገዛዝ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ያወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሕዝብን ድምጽ ለማፈንና ጨቋኝ አገዛዙን ለማስፈን እንደመሆኑ በራሱ ላይ ያወጀው የመጥፊያ አዋጅ መሆኑና ይህም ያለጥርጥር ለመጥፊያው ያዘጋጀው መሆኑ ሊታወቅ ይገባል፡፡ አዋጁን በተመለከተ በተሰጠው...
View ArticleWhat Can Each of Us Do to Reclaim Our Independence
The TPLF Carried Out the Goal of Dividing and Finally Internally Colonizing Ethiopia Where the Italians Failed: What Can Each of Us Do to Reclaim Our Independence and Avoid Destruction and the...
View Articleያዳቆነ ሰይጣን
ያዳቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይለቅም የሚል ነባር ተረት አለ። መልእክቱም ግልፅ ነው። በአንድ አጋጣሚ ክፉ አባዜ የተፀናወተው ሰው ያው ክፉ አባዜው ለከፋ አደጋ ሳይዳርገው አይቀርም ማለት ነው። የብሂሉ ትርጉም ገብቶኝ ካልሆነ የምታውቁ አርሙኝ። እኔ ግን በጥላቻ ታሪክ የታጨቀ ኮሮጆ አንጠልጥለው የሚዞሩና ህዝብን እርስ...
View ArticleThe summer of our upheaval
This is the summer the Ethiopian people declared ‘I’ve had it up to here’ and rebelled against Woyane rule. A few things ignited the rage that has now engulfed the whole country. The Addis Ababa Master...
View Articleግልፅ ደብዳቤ ለአቶ ጀዋር መሐመድ
በኢትዮሚዲያ ላይ በለንደን ላይ ያደረጉትን ንግግር ከዚህ በታች የተቀነጨበውን አየውና ይህንን ልፅፍ ተነሳሳሁ። “የኦሮሞ ወጣቶችን ወክዬ ለውጭው ማህረሰብ የማስተላልፈው መልዕክት አለኝ። ካሁን በዋላ በኢትዮጵያ ቢሆን ቢሆን ታግለን መብታችንን አስመልሰን ከሌሎች ጋር አብረን እንኖራለን። ካልሆነ ግን ያችን ሀገር በታትነን...
View ArticleEPRDF: Once again on the wrong side of History
The Ethiopian ruling party, for the first time in its quarter of a century in power, declared a state of Emergency following over a year of protest that claimed thousands of lives and a huge damage of...
View Articleየኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅናቄ ተመሠረተ
የኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅናቄ በሚል ስም የሚጠራ የፖለቲካ ድርጅት ዕሁድ ዋሺንግተን ዲ.ሲ. ላይ በተፈረመ ስምምነት መቋቋሙ ተገለፀ፡፡ ድርጅቱን የመሠረቱት አርበኞች ግንቦት ሰባት፣ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር፣ የአፋር ሕዝብ ፓርቲና የሲዳማ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ መሆናቸውን አደራዳሪና አፈራራሚ ከነበሩት መካከል...
View Articleየዞምቢዎች አገዛዝ ሊታደስ አይችልም!
የወያኔ አገዛዝ የትግራይ ዞምቢዎች ጥርቅም ነው። ዞምቢ ማለት ህሊናው የበሰበሰ፤ስብዕናው የቆሸሽ፤ በአስተሳሰብ የነቀዘ፤ ጭንቅላቱ የተመረዘ፤ አእምሮው የደነዘዘ፤መንፈሱ የታመመ፤ በመከነ ርዕዮተ አለም እውር ድንብሩን የሚጓዝ ነፍስ የሌለው፤ በሞተ ልብ የሚገለጥ የሚንቀሳቀስ አካል ነው። ወያኔ «በጥልት እየታደስሁ ነው»...
View Articleለትብብር እንቆቅልሽ መላ
በዚህ ፅሁፍ ስለ አማራጭ ሃይሎች ትብብር አስፈላጊነት የታወቀ ነገር ስለሆነ መናገር አልፈልግም። ማተኮር የምፈልገው እንዴት ትብብሩ እንደሚመጣ መላ ፍለጋ ላይ ነው። ይህም ሲባል ነገሮች ተድበስብሰው አንድ ላይ ተጨፍልቀው ማየት ሳይሆን፥ በየደረጀው ከመነሻው እስከ መድረሻው ጥርት ባለ መልኩ ለማስቀመጥ ነው። ከውጭ...
View Article“ጃዋር፦ ያልተናገረውን በተናገረው ውስጥ መስማት”
“ወያኔ አንድ ታንክ ከመግዛት፣ በ10 ሚሊዩን ዶላር አንድ ከፋፋይ አክቲቪስት መግዛት ትመርጣለች” መስፍን ፈይሳ ሮቢ ጋዜጠኛ ምናላቸው ስማቸው በ“አፈርሳታ” ዝግጅቱ ጃዋርን አቅርቦ አነጋግሮት ነበር። ለጃዋር የቀረበለት አንዱ ጥይቄ “. . . የግንቦት ሰባት እና የኦሮሞ ደሞክራሲያዊ ግንባርን ጥምረት እንዴት አየኸው?”...
View Article