Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all 597 articles
Browse latest View live

የኢትዮጵያዊያን ማሕበር በሆላንድ


The treasonous May criminals and their bloody police state

$
0
0
Wincing in terror and shedding tears of blood, more than 85 million disillusioned Ethiopians are this week solemnly remembering how their beloved nation, nicknamed Africa’s Yugoslavia,  was stripped of sovereignty to a degree not seen in Africa or elsewhere since the end of the Second World War. It happened 25 years ago in May 1991, […]

የግንቦት 20 አከባበር

$
0
0
* ግንቦት 20 ሲከበር * አሸርጋጁ አደባባይ * የግንቦት 20 ፍሬዎች ልክ የዛሬ 25 ዓመት … የድሉ እወጃ! በዚያች ቀን ነፍስ ያወቅን ሁላችንም  የምናስታውሳት አዋጅ ተነገረች  …”የዘመናት የህዝብ ብሶት የወለደው ጀግናው የኢህአዴግ ሠራዊት ደርግ ሲጠቀምበት የነበረውን የአዲስ አበባ ሬዲዮ ለሰፊው ህዝብ ጥቅም ሲል ተቆጣጥሮታል፣ ግንቦት 20፣ 1983 ዓ.ም!” ግንቦት 20፣ 2008 ዓ.ም ማለዳ … 25 […]

“የማረሚያ ቤቱ ኃላፊዎች እስካልተቀየሩ ድረስ ሕይወታችን የከፋ አደጋ ላይ ነው”

$
0
0
ዛሬ አቶ በቀለ ገርባ በውስጥ ከነቴራ፣ በቁምጣና በባዶ እግራቸው ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡ ጉዳዩን የተከታተለው ኤሊያስ ገብሩ ጎዳና ይህንን የአቶ በቀለን ንግግር በፌስቡክ ገጹ ላይ አትሞአል፡፡ ይህ ምስክርነት በፍርድ ቤት ካሰሙ በኋላ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በ እንግሊዝኛ በየማህበራዊ ገጾችና ድረገጾች ተሰራጭቶዋል፡፡ “በባለፈው ቀጠሯችን ለብሰን ፍርድ ቤት ልንቀርብ የነበረውን ጥቁር ልብስ አውልቁ ተባልን፡፡ አናወልቅም አለን፡፡ የፈለግነውን የመልበስ […]

የሸንጎ ድምጽ –ልዩ ዕትም

$
0
0
በአንድ ከባቢ የሚኖሩ ሰዎች ድንገት ሰፈራቸው በእሳት ጋይቶ የሚያደርጉት ጠፍቷቸው ፣ምናልባት ብንድን ብለው ወደሌላ አቅጣጫ ካለው ሰፈር ለመጠለል ሲሮጡ፣ ከዛኛውም ሰፈር እንደዚሁ እሳት ተነስቶ ኑሮ፣ ብዙ ሰዎች ወደዚህኛው ሰፈር ሲገሰግሱ መሃል ቦታ ላይ ተገናኙ። ከመካከላቸው አንዱ የእኛ ሰፈር በእሳት ጋይቶ ለመጠለል ወደ እናንተ ሰፈር እየመጣን እናንተ ደግሞ በእጥፍ ቁጥር ወደእኛ እየገሰገሳችሁ ነው፡፡ ለመሆኑ የደረሰብንን ጉዳት […]

ታላቅ ህዝባዊ ስብስባ ና የገቢማስባስቢያ በኦስሎ ኖርዌይ ተካሄደ ! |

$
0
0
የእለቱ እንግዶች በተገኙበትሕዝባዊ ስብሠባው በኖሬጅያውያን የሰአተ አቆጣጠር ከቀኑ 16:15 ተጀምሮ እስከ ምሽቱ 00:00 ሰዓት የተካሄደ ሲሆን የዲሞክራሲያዊ ለውጥ የድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ ሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ አቢ አማረ የለቱን ፕሮግራም በማስተዋወቅ ለዝግጁት ታዳሚውች እንኮን ደህና መጣችሁ በማለት ለዝግጅቱ መሳካት ክተለያየ ቦታ እርቀት ሳይገድባቸው ረጅም መንገድ ተጉዘው ለተገኙ እንግዶቻችን በድርጅታቸው ስምና ታላቅ ምስጋ ና አክብሮት ክአቀረቡ ቡሀላ […]

ከ300 በላይ ዜጋ መገደሉ “አስፈላጊና ተመጣጣኝ ነው”የህወሃት ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን

$
0
0
በኦሮምያ ክልል የተቃውሞ እንቅስቃሴ ወቅት በፀጥታ ኃይሎች የተወሰደው እርምጃ አስፈላጊና ተመጣጣኝ ነበር ሲል የኢትዮጵያ (ህወሃት/ኢህአዴግ) ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ዓለም በሙሉ በሚያውቀው በየትኛውም ሚዛን እርምጃው ተመጣጣኝም፣ አስፈላጊም አልነበረም ሲሉ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ተናግረዋል፡፡ አያይዘውም “የኢትዮጵያ መንግሥት እንኳን ያላለውን ኮሚሽኑ ደፍሮ ‘ተመጣጣኝ ነው’ ማለቱ አስቂኝም አስገራሚም ነው”ብለዋል። ከቅማንት የማንነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ […]

የህዝብ ደም የፖለቲካ ፀበል አይደለም!

$
0
0
ዱሮ እረኞች በነበርንበት ጊዜ ታላላቆቻችን ይሰበሰቡና እኛን ታናናሾቻቸውንን ጠርተው እርስ በርሳችን ትግል እንድንጋጠምና አሸናፊውም ከዛ ቀን ጀምሮ ላሸናፊው አለቃና አዛዥ እንዲሆን ያደርጉት ነበር፤ ውድድሩ አንዳንድ ጊዜ ከዚህም የከፋ መልክ ነበረው። ተወዳዳሪዎች መደባደሚያ ዥልጥ (የዛፍ ግንጣይ ማለት ነው) ይሰጣቸውና ጎረምሶቹ በተሰበሰቡበት እንዲደባደቡ ይደረጋል። ተጋጣሚዎቹም በፍርሃትና ባልሸነፍም እልህ ከአይንና ጥርስ በቀር አካል ሳይመርጡ ይናረታሉ። ጎረምሶቹ (ባካባቢው አጠራር […]

ተስለክላኪ ዘንዶ –“ሌላም አውሬ ከምድር ሲወጣ አየሁ”

$
0
0
“ወእምዝ ወጽአ ካልዕ አርዌ እምነ ምድር፤ ወበሥልጣኑ ለቀዳማዊ አርዌ ይገብር ኩሎ በቅድሜሁ፤ ወይረስያ ለምድር ከመ እለ ይነብሩ ውስቴታ ይሰግዱ ሎቱ ለቀዳማዊ አርዌ ” (ራዕይ 13፡12) ። ሰሞኑን በቤተ ክርስቲያናችን ዙሪያ በውስጥና በውጭ የሚካሄደውን አየሁ። የሚንጫጫውንም ሰማሁ። ተጽፎ ባነበብኩትና በመገናኛ ዘዴዎች በሰማሁት ጫጫታወች ውስጥ ያለችውን ቤተ ክርስቲያንን እንዴት ልግለጻት ብየ አሰብኩ። በዚህ የሀሳብ ማእበል ውስጥ ሳለሁ፤ […]

በሕዝብ ደም የሥልጣን ዕድሜ ማርዘም!

$
0
0
በዓለም ላይ ከሚታዩት መንግሥታት ውስጥ ሁለት ዓይነት መንግሥታት ጎልተው የሚታዩ ሲሆን፤ ሁለቱም ወደ ሥልጣን እርካብ የሚወጡበት መንገድ የተለያየ ነው። አንደኛው በሕዝብ ምርጫና ፍላጎት፣ በዴሞክራሲ መንገድ ሥልጣኑን ለተወሰነ ዓመት የሚረከብ ሲሆን ሌላው ደግሞ በራሱ ፍላጎትና ውሳኔ፣ የሕዝብን ድምፅና ፍላጎት ሳይሰማና ሳይጠይቅ በመሣሪያ ኃይል አስፈራርቶና ደምስሶ የሥልጣኑ ባለቤት የሚሆን ነው። የመጀመሪያውን የስልጣን ባለቤትነትን የሚከተል የግድ የዲሞክራሲን ሕግና […]

Eritrea-Ethiopia Relations: Pedaling a Stationary Object?

$
0
0
The June 12, 2016 clash between Eritrean and Ethiopian forces has ignited a new debate. It is one of the major interruptions of the “no war no peace” situation.However, there are fewer and fewer reasons that justify conflict between the two countries. The clash complicates the rapidly changing geopolitical (dis) order in the Greater Horn […]

አስፋልቱ “አብስትራክት” የሆነው የደምቢዶሎ ኤርፖርት

$
0
0
ህወሃት በግፍ በሚመራት ኢትዮጵያ የማይጠፋ ነገር የለም፡፡ ምናልባት መብራት ብቻ ነው የሚጠፋው ብሎ የሚያስብ የቅርቡን ክስትት ያልተከታተለ ብቻ ሊሆን ይችላል ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ መብራት፣ ውሃ፣ የስልክ ኔትወርክ፣ ወርቅ፣ … ብቻ ሳይሆን ጋዜጠኞች፣ ፖለቲከኞች፣ የሥርዓቱ ተቃዋሚዎች … በሚጠፉባት አገር ከሰማኒያ በላይ ኮንዶሚኒየም ይጠፋል፤ ሰሞኑን ደግሞ በኢትዮጵያ የህወሃት ተጠሪ ኃይለማርያም በነቀምቴ ከተማ  አውሮፕላን ማረፊያ ያስቀመጡት የመሠረት ድንጋይ […]

የሞት ጉዞን አናቆምም?

$
0
0
መቼም በዚህ ዘመን ጧት ከእንቅልፉ ሲነሳ መልካም ዜና የሚሰማ ሰው የታደለ ነው። ካለ ማለቴ ነው። አዎ መልካም ዜና ደስ ይላል። በተለይ በማለዳ የሚሰማ ደስ የሚል ወሬ መንፈስን ያነቃል፤ ለእለቱም የደስታ ስንቅ ይሆናል። ግን ያ ለታደለ ነው። ዛሬ ብዙዎቻችን ቀናችንን የምጀምረው በጦርነት ዜና፣ በስደት ወሬ፣ በድርቅና ረሃብ መርዶ ነው። አይ አለመታደል!! በተለይ እኛ የኢትዮጵያ ልጆችማ መልካም […]

“ሪፎርም [ተሃድሶ] በገዥዉም በተቃዋሚዉም የግድ ያስፈልጋል”

$
0
0
ከጥቂት ቀናት በፊት “ሀገር አለኝ!! ወገን አለኝ!!” በማለት በፌስቡክ ገጹ ላይ ይህንን የለጠፈው የአንድነት ፓርቲ አመራር አቶ ሃብታሙ አያሌው በጠና ታምሞ በኮማ ውስጥ ይገኛል፡፡ “እዉነት እዉነት እላችሁአለሁ ስቃይና መከራ የምቀበልላት ብቻ ሳትሆን የምሞትላት ሀገር አለችኝ!! “ዘጠኝ ሞት መጣ ቢሉት አንዱን ግባ በለዉ” ከሚል ጀግና ህዝብ ተወልጄ በእስካሁኑ ስቃይ ጉልበቴ አይዝልም። እንድበረታ ዛሬም ከጎኔ ላልተለያችሁ ቃሌ […]

አበራ ነጋሣ

$
0
0
የልጁን ፊት አተኩሮ እየተመለከተ፤ በልቡ በጣም ሩቅ ወደሆነ የማያውቀው ሀገር ዘመተ። ልጁ የአስራ ስድስት ዓመት ወጣት ነው። አባቱን አስታውሶ ነጋሳ ብሎ ስይሞታል። እናም የልጁ ስም ነጋሳ አበራ፤ የሱ ስም አበራ ነጋሳ ነው። አበራ ነጋሳ የተወለደው አዘዞ ከተማ ነበር። አዘዞ፤ ከጎንደር ከተማ ወደ አየር ማረፊያው ሲሄዱ፤ ከከተማው አስራ ሁለት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ፤ አየር ማረፍያው ከመድረሱ […]

ደብዳቤ

$
0
0
ለጠቅላይ ሚኒስትሩና ለጓደኞቻቸው በሙሉ፤ ሰላምታዬን አቀርብላችኋለሁ፡፡ ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር አገር ነች፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ የእግዚአብሔር ሕዝብ ነው፤ ክርስቲያኑም፣ እስላሙም፣ አረመኔውም የእግዚአብሔር ነው፤ እንደየእምነቱ በእግዚአብሔር ፈቃድ የሚኖር ነው፡፡ የእግዚአብሔር ጊዜ የተለየ ነው፤ ትእግስቱን ስለሚያረዝመው የተረሳ ያስመስለዋል፤ እግዚአብሔር ግፍን አይረሳም፤ እግዚአብሔር ሁሌም ለአቅመ-ቢሶች ጉልበት የሚሆንበት መንገድ አለው፤ ግፍ በእግዚአብሔር በር ላይ እንደተጣለ ግም ቆሻሻ ነው፤ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይጠርገዋል፤ ወይም […]

“ሰው አይደለም ! …”አለኝ

$
0
0
ገና ቁጭ እንዳልኩኝ ቀጥሮኝ እንዳገኘኝ እከሌ ጨርሶ «ሰው አይደለም!»  አለኝ ምነው? ምን አ’ረገህ ? «ሰው አይደለም!» ስልህ እኮ! ምን አ’ረገህ? «ሰው አይደለም!» አልኩህ። ቢራችንን አዘን በዝምታ ቆየን እንደገና ደግሞ ሳሉን እየሳለ አንገቱን ነቅንቆ «ሰው አይደለም!» አለ። ሰው ይመስላል አልኩኝ ስሜቱን ልረዳ ፊቱን መረመርኩኝ ባ’ይኑ እየገረፈኝ አይምሰልህ! አለኝ ግንባሩ ታጠፈ ጥርሶቹን ነከሰ ጠረጴዛ መታ፣ ቢራችን ፈሰሰ […]

የህወሃቱ ሹም ራሳቸውን በራሳቸው ካዱ

$
0
0
በአዲስ አበባ ከተማ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ሀና ማርያም፣ ፉሪ፣ ማንጎ ጨፌ ሌሎች በክፍለ ከተማው ስር ባሉ መንደሮች ከቤት መፍረስ ጋር በተያያዘ የሰው ሕይወት መጥፋቱ ይታወሳል፡፡ ሁለት ፖሊሶችና አንድ የወረዳው ሥራ አስፈጻሚ ህይወታቸው እንደጠፋ በይፋ ቢነገርም የዚያኑ ያህል ከዚህ ጋር በተያያዘ የተለያዩ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ፡፡ የአሜሪካ ድምጽ ሬዲዮ ባቀናበረው መረጃ ላይ እንዳመለከተው “መኖሪያ ቤቶቹ ይፈርሳሉ በመባሉ […]

የሀገሬ ዲሞክራሲያዊ የበቀል ፖለቲካ!

$
0
0
* የሰሜኑ ኮከብ አብርሃ ደስታ እንኳንም ተፈታህ! የሰሜኑ ኮከብ ወንድም አብርሃም ደስታ ከእስር እንደሚፈታ ቢገመትም ዘንድሮ ሲሆን እንጅ ሲባል ለማመን ተቸግሬያለሁና ዛሬን መቆየት ነበረብኝ ። እናማ የሰሜኑ ኮከብ ደፋሩና ለእውነት ግንባሩን የማያጥፈው የመቀሌው አብርሃም ደስታ ” እውነት ተፈታ ”  ሲባል ሰማሁ ፣ ደስ አለኝ !  አብርሽ እንኳንም ከቤተሰብ ፣ ከዘመድ አዝማድና ወዳጅ አፍቃሪ ወገንህ ጋር […]

የሕዝብ መብት የማያከብር መንግሥት በሕዝብ አመፅ ይወገዳል

$
0
0
ላለፉት ሃያ አምስት ዓመታት ሥልጣኑን በጉልበት ወስዶ፣ የሕዝቡን መብት  ገፎ፣  ያገሪቱን ሃብትና ንብረት የሚዘርፈው ቡድን ሥልጣኑና አድራጎቱ ዝንተ-ዓለማዊ  እንደማይሆን ከወደቁትና  ከተወገዱት  ተመሳሳይ  መንግሥታት  ታሪክ  ገና  አልተማረም።  ከፋፍዬ እኖራለሁ የሚለው ስልቱ እየተጋለጠ በየአቅጣጫው በሕዝብ ተቃውሞ  እየተዋከበ  ይገኛል። ወደ ታሪክ መቃብር የሚገባበት ቀን እያጠረ መጥቷል። አሁን በጎንደር ቀደም ሲል በሸዋ በተለያዩ  ያኦሮሚያ  ክልል  አካባቢወች  በጋምቤላና  በሌሎቹም  ያገሪቱ  […]
Viewing all 597 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>